በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምር የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አምስተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በግሩም ሁኔታ ተጠናቀቀ። ባለፈው እንደዘገብነው ይህ መርሃ ግብር የተጀመረው 12 በቤተክርስቲያናችን አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችንን ታሳቢ በማድረግ ነበር። በሦስተኛውና በአራተኛው ዙር፥ ማለትም በሆሳእና እና በትንሣዔ…

© 2016 Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Top
Follow us: