ማስታወቂያ
በኮረና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት በቤት ውስጥ ለዋሉ አቅመ ደካሞች እና በእድሜ ለገፉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን አስፈላጊውን እገዛ ለማድረግ የቤተክርስትያናችን አባላት ለበጎ ፍቃደኝነት ተነሳስተዋል::
በመሆኑም ወደ ገበያ ስፍራ ሄደው እቃም ሆነ መድሃኒት ተሰልፎ መግዛት ለማይችሉ አቅመ ደካም አረጋውያን እና በጠና ለታመሙ ወገኖቻች አስፈላጊውን እገዛ ይደረግላቸዋል::
በዚሁ መሰረት በአካባቢዎ በሚገኙት ከታች ከተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች ደውለው እርዳታ ማግኘት ይችላሉ::
City | Phone Number |
Santa Monica | (323) 918-1020 |
Inglewood | (949) 464-7478 |
Torrance | (213) 545-255 |
Valley | (818) 384-7487 |
Culver city | (323) 380-1009 |
Central LA | (323) 380-1009 , (949) 464-7478, (323) 791-5784 |