በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምር የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አምስተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በግሩም ሁኔታ ተጠናቀቀ። ባለፈው እንደዘገብነው ይህ መርሃ ግብር የተጀመረው 12 በቤተክርስቲያናችን አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችንን ታሳቢ በማድረግ ነበር። በሦስተኛውና በአራተኛው ዙር፥ ማለትም በሆሳእና እና በትንሣዔ…

የ COVID-19 ግብረ ሃይል በድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል በሎስ አንጀለስ የቤተክርስቲያን ደጆች መዘጋትን ተንተርሶ ከቤተክርስቲያን አባላት ተውጣጥቶ ተቋቋመ። የግብረ ሃይሉ መረጃ በቤተክርስቲያናችን ካህናት ተነግሮ ነገር ግን ማንም ሰው ይሄ እርዳታ ያስፈልገናል ብሎ ስላልጠየቀ የቤተክርስቲያኒቱ የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ አባላት ከግብረ ሃይሉ ጋር በመቀናጀት ቤተክርስቲያናችን አጠገብ በአዛውንት መኖሪያ ለሚኖሩ 12 ቤተሰቦች ጥቂት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን…

This document is composed by the Crossroads School Equity & Justice Institute, along with many other advocates and county professionals, who are committed to our community’s health and well-being. Obviously, this is not an all-inclusive list. You are more than welcome to add resources, copy information and/or to distribute the list to others in need…

ደብረ ጽዮን ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል ነሐሴ ወር ፳፻፱ ዓም ለአባላት ለውይይት የቀረበ ሰነዱን ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ  የተሻሻለው መተዳደሪያ ደንብ DRAFT ረቂቅ Please click here to read about our Bylaws

የ 2017 ጥምቀት ቶምቦላ አሸናፊ ስጦታዎች። አሸናፊ ቁጥር Winning Numbers Timket 2017 Winning Raffle Prizes (VMEOTC) ፩ኛ እጣ መኪና ኒሳን ቨርሳ ቶምቦላ 1694 1st Prize Nissan Versa 2016 ፪ኛ እጣ በ ፳፻፱ ፋሲካ በእየሩሳሌም ፥ 1152 2nd Prize Easter 2017 Jerusalem package for 1 person ፫ኛ እጣ ፩ሺ ዶላር በጥሬው ፥ 3439 3rd Prize $1000.00…

Another of our former Sunday School students, Dawit, has become a Deacon. Paris God for such admirable young men in service to our holy mother the Church

“For this fifth Sunday celebrating Christ’s Resurrection, from the Bible we read citations about the New Covenant. We should try to understand it requires a durable commitment because going the distance is the only way to prove whether or not one has really responded to the divine gift of faith. Abraham shows us that the…

© 2016 Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Top
Follow us: