የ 2017 ጥምቀት ቶምቦላ አሸናፊ ስጦታዎች። አሸናፊ ቁጥር
Winning
Numbers
Timket 2017 Winning
Raffle Prizes (VMEOTC)
፩ኛ እጣ መኪና ኒሳን ቨርሳ ቶምቦላ 1694 1st Prize Nissan Versa 2016
፪ኛ እጣ በ ፳፻፱ ፋሲካ በእየሩሳሌም ፥ 1152 2nd Prize Easter 2017 Jerusalem package for 1 person
፫ኛ እጣ ፩ሺ ዶላር በጥሬው ፥ 3439 3rd Prize $1000.00
፬ኛ እጣ የወርቅ መስቀል፥ 1777 4th Prize Gold Cross
፭ኛ እጣ ፪ ቀን አዳር በ LAX ሂልተን ሆቴል 1657 5th Prize Two nights stay at the LAX Hilton
፮ኛ እጣ ፪ ቀን አዳር በ አነሃይም ሂልተን ሆቴል 3102 6th Prize Two nights stay at the Anaheim Hilton
ማሳሰቢያ
* አሸናፊው የትኬቱን ቁራጭና ከመንግሥት የተሰጠ
መታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል
* ቀረጥ፥ የመጓጓዣና ሌሎችም የመንግሥት
አገልግሎት ክፍያዎች የአሸናፊው ሃላፊነት ነው።
* የመኪናውን ዋጋ በጥሬ ገንዘብ መቀየር  የሚቻለው
ቤተክርስቲያኑ ባስተመነው ዋጋ ብቻ ይሆናል።
* ሌሎች እጣዎችን በጥሬ ገንዘብ መቀየር  አይፈቀድም።
Notice
* Winner has to provide ticket stub & Govt. issued ID
* Tax, Transportation and registration fees are winner’s  responsibilities.
* Only Nissan Versa can be exchanged for an equivalent and pre negotiated cash value by the Church
* Other prizes cannot be converted to cash.
© 2016 Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Top
Follow us: