በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራ ል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምረት የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ሰባተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በአመርቂ ሁኔታ ተጠናቋል ። ይህንን መርሃ ግብር ለማሳካት የደከሙትን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት በረከቱ ይለግስልን። በዛሬው መርሃ ግብር ላይ አዳዲስ ፊቶችን ከምግ ባረሰናይ…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምር የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ስድስተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በግሩምሁኔታ ተጠናቋል ። ይህንን መርሃ ግብር ለማሳካት የደከሙትን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት በረከቱ ያለግስልን። በተለይም የተዘጋጀውን እቃ በየቤቱ ያደረሱት ወንድሞቻችን በእለቱ የተከሰተውን የሰዓት እላፊ…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምር የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አምስተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በግሩም ሁኔታ ተጠናቀቀ። ባለፈው እንደዘገብነው ይህ መርሃ ግብር የተጀመረው 12 በቤተክርስቲያናችን አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችንን ታሳቢ በማድረግ ነበር። በሦስተኛውና በአራተኛው ዙር፥ ማለትም በሆሳእና እና በትንሣዔ…

የ COVID-19 ግብረ ሃይል በድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል በሎስ አንጀለስ የቤተክርስቲያን ደጆች መዘጋትን ተንተርሶ ከቤተክርስቲያን አባላት ተውጣጥቶ ተቋቋመ። የግብረ ሃይሉ መረጃ በቤተክርስቲያናችን ካህናት ተነግሮ ነገር ግን ማንም ሰው ይሄ እርዳታ ያስፈልገናል ብሎ ስላልጠየቀ የቤተክርስቲያኒቱ የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ አባላት ከግብረ ሃይሉ ጋር በመቀናጀት ቤተክርስቲያናችን አጠገብ በአዛውንት መኖሪያ ለሚኖሩ 12 ቤተሰቦች ጥቂት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን…

© 2016 Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Top
Follow us: