በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል የምግባረ ሰናይ ኮሚቴ እና የሃይማኖተ አበው መዘምራን በጥምር የሚያዘጋጁት የኮቪድ 19 የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ስድስተኛው ዙር በእግዚአብሔር ፈቃድ በግሩምሁኔታ ተጠናቋል ። ይህንን መርሃ ግብር ለማሳካት የደከሙትን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት በረከቱ ያለግስልን። በተለይም የተዘጋጀውን እቃ በየቤቱ ያደረሱት ወንድሞቻችን በእለቱ የተከሰተውን የሰዓት እላፊ ገደብ ተቋቁመው በዚህ አስጨናቂ ሰዓት ወደየቤተሰባቸው መሮጡን ትተው ቃላቸውን ጠብቀው የያዙትን እቃ በሙሉ በማድረሳቸው በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል።

Th Megbare Senai committee along with Haimanote Abew Choir at Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahdo Cathedral, in Los Angeles successfully distributed round six COVID -19, care kit to 61 (sixty one) families on Sunday May 31st 2020. Round six was very challenging in that there was an unscheduled curfew announced via our cell phones right after we sent out our brothers to distribute the care kits. With God’s Grace, they all completed their task and went home to their families. We thank all of them for not abandoning their responsibility in this trying time.

© 2016 Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Top
Follow us: